#አነስ የ18 አመት ታዳጊ ገና በ10 አመቱ ነበር ሃፊዝ የሆነው
በአሁን ሰአት የካንሰር ተጠቂ ነው 💔🥹
አነስ እንዲ ይላል:-
"እኔ አመስጋኝ አልነበርኩም ትንሹ ነገር መተንፈስ መቻል በራሱ ትልቁ አላህ የሰጠን ፀጋ ነው ።
ይህ ህመም ሲያጋጥመኝ ምን ያህል ኒዕማ ውስጥ እንደነበርኩ ተረዳሁ በህመሜ ምክንያት ስሰቃይ ለሊቱን ሙሉ ሳለቅስ ነው የማድረው ብዙዎቻንን ያለንበትን ኒዕማ ምናቀው ስናጣው ነው ። አላህ የሰጠንን ነገር ማመስገን መቀበል አለብን
በዚህ ህመም ወደ አላህ እንድመለስ ሆኛለሁ
#አልሃምዱሊላህ_አላ_ኩሊ_ሃል
#አዝካራችን #ሰላታችን ላይ አንዘናጋ አደራ እላለሁ "ይላል
አላህ አፊያውን ይመልስለት 🤲🤲
እኛስ ያለምንም ህመም ስቃይ ተኝተን ምናነጋው ለዚህ ኒዕማ አመስግነን ይሆን??
አላህ በሰጠን ኒዕማዎች አመስጋኝ ያድርገን 🤲🤲
"شفاه الله وعافاه 🤲🤲
اللهم عرفنا نعمك بدوامها علينا ولا تعرفنا نعمك بزوالها عنا🤲🤲
@islam_in_school