ከፆም ጥቅሞች፦
1. ወንጀል ላይ ከመውደቅ ይከላከላል።
2. ብዙ አጅር ያስገኛል።
3. የአላህን ውዴታ ያስገኛል።
4. የወንጀል ማበሻ ነው።
5. ለጤና ጠቃሚ ነው።
6. መሰላቸትን ያስወግዳል።
7. ለዒባዳ ያነሳሳል።
•••
1. ወንጀል ላይ ከመውደቅ ይከላከላል።
2. ብዙ አጅር ያስገኛል።
3. የአላህን ውዴታ ያስገኛል።
4. የወንጀል ማበሻ ነው።
5. ለጤና ጠቃሚ ነው።
6. መሰላቸትን ያስወግዳል።
7. ለዒባዳ ያነሳሳል።
•••