8 Mar, 17:17
ሴትን ልጅ በሒጃቧና በኒቃቧ ምክንያት ከትምህርት ገበታዋ እያፈናቀሉ «የሴቶች ቀን» ብሎ ማክበር፤ ሴት ልጅን የበለጠ ከማዋረድ የማይተናነስ ፌዝ ነው።