እውን ሙስጠፋ ተክፊሪ ነውን❓❓❓
የተከበራችሁ ሠለፍይ ወንድምና እህቶች በተከሰተው የኡዝር ቢል ጀህል መስአላ ልዩነት ላይ ቁርኣንም ሀድስም ግልፅ ከመሆነ ጋር ሠለፎችም የሄዱበት ከመሆኑ ጋር
ታላቁን ኡስታዛችንን የየመን ምልሶች እልፍ ሲልም ከፊል የመኒዎች ሙስጠፋን ተክፊሪ ብለውታል።
ለመሆኑ እውነት ሙስጠፋ ተክፊሪ ከሆነ ሌሎች አካላቶች ለምሳሌ ጀምኢዮች ሙስጠፋ ተክፊሪ ነው ለምን አላሉም❓❓
አወ ወንድሞቼ እነዚህ የጠነቡ የመኒ ጠምጣሚዎች ለሰለፍያ ከኛ ውጭ ማን አላት እኛ ዝም ካልን ኡማው ተበላሸ ከኛ በላይ ሰለፍይ ላሳር ስለሚሉ በማያውቁት ነገር ላይ ስለዘባረቁና መውጫ ቀዳዳውም ስለጠፋባቸው እንጅ መስአላውን ከነሱ በላይ ጀምኢይ እያሉ የሚጠሯቸው አካላቶች በአስር እጥፍ ስለተረዱት
አንድም ቀን ሙስጠፋ ተክፊሪ ነው አላሉም
ይህ የሚያስረዳው እነዚህ ሰወች ሙስጠፋን ተክፊሪ ያላሉት ለድን ሳይቆረቆሩ ቀርተው ሳይሆን መስኣላው የተክፊር እንዳልሆነ ስለተገነዘቡ ነው ብየ አምናለሁ።
በሌላ በኩል ደግሞ እነዚህኞቹ የሙሽሪክ ጠበቆች ሙስጠፋን ተክፊሪ ያሉት ለጠነባ ሂዝብያቸውና በአልሽነፍ ባይነት ትዕቢት ከድሮ ጀምሮ የተካኑበት ስለሆነ በዚያው በጥሜታቸው ላይ ቀጥለዋል።
አሁን ላይ የአብራርና ጘደኞቹ፣ የጀማልና ሙሪዶቹ ሂዝብይነት ያልገባው መቸም ይገባዋል ብየ ተስፋ አላደርግም የጠነባ ተዐሱብ ፣ የጠነባ ዘረኝነት አውሯቸዋል ።
እግረ መንገዳችሁንም ለኢልያስና ለአቡ መሬም አድርሱልኝ
አይ ዳዕዋ ሰለፍያ