ድሮ ሱፍይ ድረሱልኝ ባይ እንደሆንክ ሙሽሪክ ነበርክ ማለት ነው ...❓ ይሉካል ። በራስህ ላይ ሁክም መስጠት ስለሚከብድህ ኢልዛም ውስጥ ሲያስገቡህ ... ቅሽሽ ሳይልህ አዎ ሽርክ ከሰራሁ ሙሽሪክ ነበርኩ አሁን ግን ቶብቻለሁ በላቸው ...።
ታላቁን ዓሊም ስማቸውማ :
የጦሪቃ ባለቤት ሙሽሪክ ነው ተከትሎ መስገድ በፍፁም አይቻለም ... እኔም ሙሽሪክ ነበርኩ ይሉልካል ... ኢንሷፍ ይሉካል ይህ ነው ።
👌 قال العلامة تقي الدين الهلالي
"كنت مشركا ......"
🔺..መፈራረሱ የማይቀር የሐጃዊራ የቢድዓ መንጋ በዛቻ በአድማ በቅሬ ሲቀቅልህ ሐቅን ሐቅነቱን ለመግለፅ ሐሞትህ ይፈሳል ...❗️
👌🔺ሐጃዊራና ጅን ተመሳሳይ ባህሪ አላቸው ሲዝቱብህ አትደንግጥላቸው ዝም ብለህ ጅኑንም ሩቃህን ለሐጃዊራውም መረጃህን ሶብረህ ቅራባቸው ጨከን በል ይረታሉ ....❗️
➖➖➖➖➖➖➖
🔺https://t.me/Al_Menjeniq/2249
⭕https://t.me/kunselefyaa
⭕https://t.me/deawa_selfya_bemersa_123