⭕️👉ዘይኑ በዙ ቀባጥረዋል ብዙም ቀጥፏል በተለይ በሼህ ፈውዛን ላይም ቀጥፏል ከጀማል ያሲን ኮርጆ ነው መሰለኝ ፈትዋዎችን ለመቆልመም ይንደፋደፋል❌
👉አንደኛ አቡ ኒብራስ👉ኢብኑ ኡሴይሚን በተስሚያና በሙአመላ ኡዝር አይሰጡም ብሎ ዋሽተዋል አለ ❌
📮ለዚህም መልስ አለ አቡ ኒብራስ ይህንንም ከራሱ አምጥቶ አይደለም የተናገረው الحمد الله👉ከጀበሉ ሼህ ፈውዛንና ከሼኽ ኡብኑ ኡሴሚን ተማሪዎች ተከትሎ ነው የተናገረው ስለዚ ከራሱ አምጥቶ አይደለም ኡስታዛችን ሰምቶ መፍረድ ነው‼️
⭕️👉የሼኽ ፈውዛንም የሼኽ ኢብኑ ኡሴይሚን ተማሪዎች ድምፃቸው ተያይዞላቹዋል ይደመጥ⁉️
⭕️👉ሁለተኛ ታላቁ ሼኽ ፈውዛን በትስሚያ ኡዝር የሰጡበት ፈትዋ ማምጣት ይቻላል አለ ⭕️👉ይህ የአመቱ ምርጥ ቅጥፈት ነው ያ ዘይኑ❌
📮እስኪ ሼኽ በተስሚያ ኡዝር የሰጡበትን ድምፃቸውን ወይም ፁሁፋቸው ካለ አምጣልን እንስማው መፎከር አያዋጣም መረጃውን ቁጭ ማድረግ ነው⁉️
⭕️👉በል ካንተ ቅጥፈት በተቃራኒ ነው ሼኽ አቋማቸው መስማት ማመን ነው ይደመጥ⁉️
👉ሌላው የአዚር ቀውል ኩፍርይ አይደለም እያለ ሙጭጭ ብሎበታል እብኑ ባዝ ሁጃ ከደረሰው በዃላ ይከፍራል ማለታቸው የጠበቆቹ ንግግር ኩፍርይ ስለሆነ ነው ወደዳቹም ጠላቹ‼️
⭕️👉እናንተ አንደምትሉት አነስተኛ ቢዳአ ቢሆንኮ ሙብተዲእ ይባላል ነበር የሚሉት ለምን ታጭበረብራላቹ አላህን አትፈሩምን⁉️⁉️⁉️
አረ ብትበረም ፈይል ናት አይነት ድርቅና ይቅርባቹ ወደ አቅላቹ ተመለሱ
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl