السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
بسم الله الرحمٰن الرحيم
የግጥሜ ርዕስ
👇👇👇
አንድነት
👆👆👆
በተውሂድ አብቦ በሱና ላይ መፅናት
ተዉሂዲ
ማስተማር ነው ጧት ማታ ባንድነት
በሰለፍያ ላይ ፏ ባለችው መንገድ
በሱና አብበን ለማፍራት በተውሂድ
እንጓዝ ወደ ፊት ባንድ በመዋደድ
የምን ወደ ኋላ የምን መወላገድ
የምን ወደ ኋላ የምንስ ማፈግፈግ
መራመድ ነው እንጅ በሰለፎች ፈለግ
ወንድማማችነት ሰበብ ነው ለተውሂድ
ጡንቻን አጠንክሮ ፈጥኖ ለመራመድ
ሰውን ለመቀየር ከሽርክ ወደ ተውሂድ
አንድነት ዋጋ አለው ለአላህ መዋደድ
የምን መደባበቅ የምን መሸዋወድ
በሱና ላይ ሁነን ቀጥ ባለው መንገድ
ትልቅ ነው ሚስጥሩ ወንድማማችነት
ሀይልን አጠናክሮ በጥበብ በዕውቀት
ሰወችን ሊጣራ ተውሂድ ሊይዙለት
አካሀዱ ያምራል ሲሆን በአንድነት
በፍቅር በሰላም በነብዩ ሱና
ድብቅ በሌለበት ፏ ባለው ጎዳና
ደምቆ ለመታየት ሰወችን ቀይሮ
መታገል ግድ ይላል ባንድ ተደምሮ
አንድነት አንድነት አንድነት አሁንም
እኛ ከተፋቀርን የሚያጉለን የለም
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
⭕️👈✍️إسماعيل ماشا
https://t.me/esmaelmekdelamash
⭕️👉https://t.me/mekdella
بسم الله الرحمٰن الرحيم
የግጥሜ ርዕስ
👇👇👇
አንድነት
👆👆👆
በተውሂድ አብቦ በሱና ላይ መፅናት
ተዉሂዲ
ማስተማር ነው ጧት ማታ ባንድነት
በሰለፍያ ላይ ፏ ባለችው መንገድ
በሱና አብበን ለማፍራት በተውሂድ
እንጓዝ ወደ ፊት ባንድ በመዋደድ
የምን ወደ ኋላ የምን መወላገድ
የምን ወደ ኋላ የምንስ ማፈግፈግ
መራመድ ነው እንጅ በሰለፎች ፈለግ
ወንድማማችነት ሰበብ ነው ለተውሂድ
ጡንቻን አጠንክሮ ፈጥኖ ለመራመድ
ሰውን ለመቀየር ከሽርክ ወደ ተውሂድ
አንድነት ዋጋ አለው ለአላህ መዋደድ
የምን መደባበቅ የምን መሸዋወድ
በሱና ላይ ሁነን ቀጥ ባለው መንገድ
ትልቅ ነው ሚስጥሩ ወንድማማችነት
ሀይልን አጠናክሮ በጥበብ በዕውቀት
ሰወችን ሊጣራ ተውሂድ ሊይዙለት
አካሀዱ ያምራል ሲሆን በአንድነት
በፍቅር በሰላም በነብዩ ሱና
ድብቅ በሌለበት ፏ ባለው ጎዳና
ደምቆ ለመታየት ሰወችን ቀይሮ
መታገል ግድ ይላል ባንድ ተደምሮ
አንድነት አንድነት አንድነት አሁንም
እኛ ከተፋቀርን የሚያጉለን የለም
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
⭕️👈✍️إسماعيل ماشا
https://t.me/esmaelmekdelamash
⭕️👉https://t.me/mekdella