Репост из: 👌 ደዕዋ ሰለፍያ ጃማ/ደጎሎ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሐጁሪን ቱልቱላ መንጋ ባዶ ያስቀረ መልስ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ዓረብያ የምትረዳ አጣጥመህ ስማው መንጋው ከፈለገ ይተርተር በቃ ይሔው ...
👆
👌🔺የየመኑ የየህያል ሐጁሪ መንጋ ከነሱጋ ካልሔድክ ከተናገርክባቸው የማያሸክሙህ የማይጭኑብህ ውሸት የለም ።በቅሎ መብላት ሐራም ነው ብትላቸው በቆሎ መብላት ሐራም ነው አለኮ ይሉና ለህዝብ ያስረዱብካል ። ከዚያም ሲያጦዙብህ እንደት አሏህ"" الله የፈቀደውን ይከለክላል እያሉ ያጦዛሉ.❓❗️
👌 ይሔኮ የሚዘገንን ተግባር ነው ሁክሙኮ ጃሒል ነው ስላልን እንጂ ያከፍረው ነበር ይልሉሐል ። አንተኮ የለህበትም ራሳቸው ለጥፈውብህ እዛው ያካብዱብካል ። ይሔንን ቱልቱላነታቸውን ከነቃን ቆየን በጣም ቆየን..
👌🔺ተመልከቱ ጀርቡዕ "" ሐዱሱል_ቀብዶተይን" ላይ ካፊር ጀነት ይገባል ብሏል ይሉና ከዚያን በኋላ የደሊል መአት ያለቦታው ያዘንባሉ ። ሸይኹ በልቁ በካፊርነቱ ኢጅማዕ ያለበትን ካፊር ወይም ሙሽሪክ ጀነት ይገባል በጭራሽ አላለም... በደንብ ስሙ በካፊርነታቸው ኺላፍ ያለባቸው እንደታሪከ ሶላ የመሳሰሉት ሸፈዓው ሊነካቸው ይችላል ኢብን ተይሚያ እንዳሉት ይላል ።
👌🔺ሸይኹ ያለው በአላህ አምነው ሽርክን እርቀው በነብዩ አምነው ኺላፍ ያለበትን ኩፍርያት ሰርተው የሞቱትን ሊያጋጥማቸው ይችላል አለ ። ካፊር ጀነት ይገባል አለ ብለው ተቀደዱ...አልባኒ ከመጀመሪያው ከመሰረቱ ታሪኩሶላት አይከፍርም ብለው ሙስሊም ነው ብለው የጀነት አድርገውታል አይደል ። ሐድሱ ምንም ኸይር ያልሰሩ ስለሚል ሸይኹ ከኩፍር ዝቅ ያለ ኩፍር ወይም ኺላፍ ያለበትን ኩፍር የሰሩ ..
👌https://t.me/Al_menjeniq_R/401