🔵👉 #ታህሳስ_6 #ቅድስት_አርሴማ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 አርሴማ ማለት በወርቅ ልብሶች የተጎናፀፈችና የተሸለመች መልከ መልካም ውብ ማለት ነው።
❗👉 አርሴማ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር እራሱን ይካድ መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ። ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢገዛ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ተብሎ የተነገረውን የክርስቶስ ወንጌል ተከትላ ዘመድ አዝማዶቿን ትታ ጌታችንን የተከተለች ቅድስት ናት።
🔶👉 የሮምና የአርመንያ ገዥዎች የነበሩ ሁለት ከሀዲያን ነገሥታት ዲዮቅልጥያኖስና ድርጣድስን በሃይማኖቷ ፀንታ ድል ያደረገች የሮም ወታደሮች የሚያደርሱባት መከራና ግፍ እስራትና ግርፋት ያልበገራት መላ ህይወታቸውን ለእሳትና ለስለት ከሠጡት ከ27 ቱ ቅዱሳት ደናግል መካከል አንዷ ሠማዕት ነች።
🔴👉 ታህሳስ 6 በዚህችም ቀን የድንግሊቱ አርሴማ ቤተክርስቲያኗ የከበረችበትና የስጋዋ ፍልሰት የሆነበት ከእርሷ ጋር የተገደሉ የሃያ ሰባት ደናግልም የሥጋቸው ፍልሰት የሆነበት ነው።
❗የእናታችን ቅድስት አርሴማ እና የሃያ ሰባቱ ቅዱሳን ሰማዕት በረከታቸው ይደርብን ። ❗
❗ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ ሼር አድርጉ❗
።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።።
።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።።
።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።።
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
ታህሳስ 5/ 2017 ዓ.ም
ሆለታ
ፔጁን #Like_Follow_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom
🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp
👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w
🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@yonastube
🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@yonasmedia16