yetimket mezmur //Ethiopia Orthodox mezmur//
ሀዲጎ ተስዓ ወተስአተ ነገደ ነገደ(2)
ማዕከለ ባሕር/2/ ቆመ ማዕከለ ባሕር
አዝ
ዘጠና ዘጠኙን በሰማያት ትቶ
ሊፈልገው መጣ የሰውን ልጅ ሽቶ
ደመሰሰው ፁፉን የባርነቱን
በተግባር ገለፀው አምላክነቱን
አዝ
ባሕር ጌታን አየች ሸሸች ወደኋላ
ተራሮች ኮረብቶች ዘለሉ እንደዋለ
ጌታ በባርያው እጅ ሊጠመቅ ሲመጣ
ለጠላት ጨልሞ ለኛ ብርሃን ወጣ
Girguddoota dhiisee isa bade barbaacha /2/
walaklaa galaanaa /2/ dhaabbate w...