❗#ደብረ_ዘይት ❗
🔷የአብይ ፆም አምስተኛሳምንት
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 ደብረ ዘይት የዓብይ ፆም ፭ኛ ሳምንት ሲሆን ስለ ጌታችን እና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምፃት የዓለም ፍፃሜ የፍርድ ቀን በሰፊው
የሚነገርበት ሳምንት ነው። የማቴወስን ወንጌል ምዕ:፳፬/24ሙሉን ይመልከቱ።
🔵👉 ደብረ ዘይት ማለት የዘይት ተራራ ማለትም በወይራ ዛፍ የተሞላ በእሥራኤል ውስጥ የሚገኝ ተራራ ሲሆን ይኸውም ጌታችን እና አምላካችን መድኃኒታችን ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ቀን ሲያስተምር ውሎ የሚድርበት ተራራ ነው። ደብረ ዘይት ተራራ ጌታችን ለሐዋርያት ነገረ ምፅአቱን ያስተማረበት ታላቅ ቦታ ነው።
🔴👉 ዳግመኛም መምጣቱ በዚሁ ተራራ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህን ዓለምንም አሳልፎ ለመረጣቸውና ላከበራቸው ዘላለማዊ መንግሥትን ሊያወርሳቸው እንደሚመጣ ይነገርበታል። ይህ ቀንም እኩለ ፆም በመባል የሚታወቅ ሲሆን በዚህች በተለየች ቀንም ሁሉም እንደ የሥራው ፍርዱን ከአምላክ የሚቀበልበት መሆኑ፤ መልካም ላደረጉ መልካም እንደሚመለስላቸው ክፉም ላደረጉ የክፋታቸውን ዋጋ እንደሚያገኙ ይሰበካል።
❗👉"እንሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱ እንደሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋርአለ"ራዕ፳፪፥፲፪
❗ባለው መሠረት ይመጣልና ሁላችንም ተዘጋጅተን እንጠብቀው። ❗
🔴👉 ዳግመኛም ሦስት ጊዜ የመለከት መነፋት ይሆናል ብለሃልና ይኸውም ሙታንን የሚያነቃ ነው ።
🔴#በመጀመሪያው አዋጅ
. በዓለም ዳርቻ ሁሉ የተበተነ የሥጋ ትቢያ ይሰበሰባል
. በላይ ያለውና በታች ያለው
. በባሕር ያለውና በየብስ ያለው
. በአራዊትም ሆድ ያለው
. በልዩ ልዩ ሞት
. ፈጽሞ ያረጀና የጠፋ
. በምድር ላይ የወደቀ የሥጋ ቅርፊትም ሁሉ
. #ወደ_ቀደመ_መገናኛው_ይሰበሰባል።
🔵#በሁለተኛውም አዋጅ
. አጥንቶች ከሥጋና ከደም ጋራ ይያያዛሉ
. ያለ መንቀሳቀስ ያለመነዋወጥ
. እስከ ጊዜው ድረስ
. #ፍጹም_በድን_ይሆናል ።
🔴#በሦስተኛው አዋጅ
+ ሙታን እንደ ዓይን ጥቅሻ ይነሣሉ ።
🔵👉 ጻድቃንና ኃጥአን ክፉም ቢሆን በጎም ቢሆን በሕይወታቸው ዘመን ሁሉ
የሠሩትን ከምድር የተከተላቸውን ሥራቸውን ተሸክመው ይነሣሉ ።
🔴ጻድቃንን === በቀኝ
🔵ኃጥአንንም === በግራህ
ታቆማለህ ❗
🔴👉 ለመረጥሃቸው እንዲህ ብለህ በምስጋና ቃል ትነግራቸዋለህ።
🔴👉 #እናንተ_የአባቴ ቡሩካን
ዓለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን
መንግሥተ ሰማያትን ትውርሱ ዘንድ
ወደ እኔ ኑ ።
❗ብራብ አብልታችሁኛልና
❗ብጠማ አጠጥታችሁኛልና
❗ እንግዳ ብሆን አሳድራችሁኛልና
❗ብታረዝ አልብሳችሁኛልና
❗ብታመም ጎብኝታችሁኛልና
❗ ብታሠር ጠይቃችሁኛልና
🔵👉ከዚህም በኋላ ወደ ግራህ ተመልሰህ ኃጥአንን በወቀሳ ቃል እግንዲህ ብለህ ትቆጣቸዋለህ
🔵👉 #እናንተ ርጉማን ከእኔ ወግዱ
ለሠይጣንና ለሠራዊቱ ወደ ተዘጋጀ
ወደ ዘላለም እሳት ሂዱ ።
ብራብ አላበላችሁኝምና
ብጠማ አላጠጣችሁኝምና
እንግዳ ብሆን አላሳደራችሁኝምና
ብታረዝ አላለበሳችሁኝምና
ብታመም አልጎበኛችሁኝምና
ብታሠር አላስፈታችሁኝምና
🔵👉 ያንጊዜ አመጽንና ሽንገላን ይናገር የነበረ አፍና አንደበት ሁሉ ይዘጋል ።
🔵👉 ያን ጊዜ ሐዘን ይደረጋል ፤ የማይጠቅም ሐዘን ነው ።
🔵👉 ያን ጊዜ ጩኸት ይሆናል ፤ የማይጠቅም ጩኸት ነው ።
🔵👉 ያን ጊዜ ፍጅት ይሆናል ፤ የማይጠቅም ፍጅት ነው።
🔵👉 ያን ጊዜ ለቅሶ ይሆናል ፤ የማይጠቅም ለቅሶ ነው።
🔵👉 ያን ጊዜ ፍጻሜ ማኅለቅት እንደሌለው
እንደ ክረምት ውሃ እንባ ይፈሳል።
🔵👉 ነጣቂ መብረቅ ፤
የሚያስደነግጥ የነጎድጓድ ቃል ፤ የሚቆርጥና የሚከፍል ፤ የሚለይ ብርቱ ብልጭልጭታም ፤ ወደ እነርሱም ይላካል ፤ ይኸውም የኃጥአን እድላቸው ነው።
🔵👉 ያን ጊዜ ምድር አደራዋን ትመልሳለች ፤ እናትም የሴቷ ልጅዋን ጩኸት አትሰማም ፤
🔵👉 ያን ጊዜ በሕይወትዋ ዘመን የሠራችው ፤ የነፍስ ሥራዋ ይገለጻል ።
❗በዚያም ጊዜ ትምረን ይቅርም ትለን ዘንድ
❗በበላነው ሥጋህ በጠጣነውም ደምህ ተማጽነናል
❗አንተ ሥጋዬን ለበላ ደሜንም ለጠጣ
የዘላለም ሕይወት አለው ብለሃልና ።
❗#ዳግመኛም_በእናትህ_በማርያም_ተማጽነናል
🔴👉 ይህችውም አንተን በመውለድ እመቤታችንና የባሕርያችን መመኪያ ናት
አንተ መታሰቢያሽን ያደረገ ስምሽንም የጠራ የዘላለም ድኅነትነ
ይድናል ብለሃታልና ❗
🔴👉 ዳግመኛም በመላእክት አለቆችና በነቢያት ስደት በሐዋርያትም ስብከት እና በካህናት ሥልጣን በሰማእታትም በደማቸው ።
🔴👉 በወራዙትና በደናግል በመነኮሳትም ትዕግስት በወንዶችም በሴቶችም ምዕመናን ዕመነት ተማጽነናል ❗
🙏ዛሬ የስሙ ቀዳሽ ነገ ደግሞ የመንግስቱ ወራሽ ያደርገን ዘንድ የእርሱ መልካምና በጎ ፍቃዱ ይሁንልን። ከሠንበት ረድኤት በረከት ያሳትፈን። አሜን❗
🔴👉በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡት ጥቅሶችም፦
፩ተሰ.፬፥፲፫-እስከ ፍጻሜ፤
፪ጴጥ.፫፥፯-፲፭፤
የሐዋ.ሥራ ፳፬፥፩-፳፪ ።
።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።።
።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።።
።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።።
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
መጋቢት 14/2017 ዓ.ም
ሆለታ
ፔጁን #Like_Follow_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom
🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp
👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w
🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@yonastube
🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@yonasmedia16