🔴👉 ድንግል ሆይ ቅድስት ሆይ ❗
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 ክርስቶስን ያከበሩ፤ መንገዱን የተከተሉ ብዙ ሴቶች አሉ፤ እውነትን የመሰከሩ፤ ስለ ቃሉ የኖሩ ብዙ ሴቶች አሉ፤ መስዋዕትነትን የከፈሉ በሰማዕትነት ያለፉ ብዙ ሴቶች አሉ፤ ታላላቅ የምድር ነገስታትን፤ ታላላቅ ነቢያትን የወለዱ ብዙ ሴቶች አሉ፤ ከነዚህ ሁሉ ግን አንቺ ትበልጫለሽ፡፡
🔵👉 ቅድስት ድንግል ሆይ አንቺ እኮ፡- ሰማይ ዙፋኑ ምድር መረገጫው የሆነ፤ ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የሰላም አለቃ፤ ሁሉ በእርሱ የሆነ ከሆነውም አንዳችም እንኳን ያለርሱ ያልሆነ፤ ዓለምን ሁሉ ከሞት ወደ ሕይወት የመለሰ፤ መንበሩን የሚሸከሙ ኪሩቤልና ሱራፌል የሚንቀጠቀጡለት፤ የሁሉ ፈጣሪ፤ የሁሉ አምላክ እናት ነሽ፡፡ በፊትም አሁንም ወደፊትም ካንቺ በቀር ፈጣሪዋን ልጄ ብላ የምትጠራ ሴት አልነበረችም፤ የለችም፤ አትኖርምም ክርስቶስም እናቴ ብሎ የሚጠራት ብቸኛዋ ሴት አንቺ ነሽ በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡
❗👉 እናት ስትሆኝ ድንግል፤ ድንግል ስትሆኝ እናት በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ብሎ የሚጠራሽ ብቸኛዋ ሴት በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡ እግዚአብሔር መርጦና ጠብቆ ያስቀረሽ ዘር በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡ ለዓለም ሁሉ ድህነት ምልክት የሆንሽ በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡
.
❗እናቴ ሆይ እንግዲህ እኔ ምን ልናገር? ሺህ ቃላትን ብደረድር ያንቺን ክብር ልገልፀውስ እንደምን እችላለው? አዎ አሁንም እላለሁ “መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡”
ምሳ. 31፡29
❗ድንግል ሆይ❗ቅድስት ሆይ ❗
❗ጌታን የወለድሽ ንፅህት ሆይ❗
🔵👉 ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል እኔ ሀጥያተኛ አመፀኛ ነኝ ትእቢተኛ ተንኮለኛ ነኝ ሰማያዊን ህይወት ሳይሆን ለምድራዊ ህይወቴ የምሮጥ አለም ወዳድ ነኝ።
🔴👉 አንቺ ቅድስት ነሽ አንቺ ብሩክት ነሽ አንቺ ንግስት ነሽ ሰው ሆኖ እንዳንቺ የነፃ የለም ሰው ሆኖ እንዳንቺ የከበር ከፍከፍ ያለ ይለም አንቺ ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች ነሽ ከመላእክትም ወገን ቢሆን አንቺን የሚመስል የለም እናም እናቴ እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሀን
ምእልተ ፀጋ, ፀጋን የሞላብሽ ድንግል ማርያም ሆይ በህይወት ዘመኔ ሁሉ እንዳመሰግንሽ እርጂ ምልጃሽ አይለየኝ ስምሽን ደጋግሜ ልጥራው ፈቃድሽ ይሁንልኝ የልጅሽ ቸርነት የአንቺ አማላጅነት ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን።
🔴👉የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር፤ ምልጃ ቃል ኪዳኗ ይጠብቀን፡፡
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
🙏⏩ሼር አድርጉ አይከፈልበትም
።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።።
።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።።
።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።።
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
መጋቢት 21 /2017 ዓ.ም
ሆለታ
ፔጁን #Like_Follow_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom
🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp
👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w
🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@yonastube
🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@yonasmedia16