❗እየተስፋፋ የመጣው የፌስቡክ እና የቴሌግራም❗
ዘረፋ የጥንቃቄ መልዕክት
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰዎች የፌስቡክ እና የቴሌግራም አካውንታቸው ባልታወቁ ሰዎች ተጠልፎ እየተወሰደባቸውና እና በነሱ አካውንት ደግሞ የጓደኞቻቸውን አካውንት እየወሰዱ ይገኛሉ !
🔵👉 ከስር ያስቀመጥኩላችሁ ፎቶዎች አካውንታቸው ተጠልፎ እነሱን የማይወክል የማጭበርበር ፅሑፍ የተለቀቀባቸው ናቸው። በፅሑፉ ላይ እንደምትመለከቱት እነሱ መጀመሪያ 35.000 ብር ገቢ እንዳደረጉ ከዛም 350.000 ብር እንደገባላቸውና ሌሎችም እንዲሳተፉ ሊንክ ተጫኑ ይላል።
🔷👉 እናንተም እውነት መስሏችሁ ሊንኩን ከተጫናችሁ አካውንታችሁ ይወስዱታል። ሊንክ መላክ ብቻም ሳይሆን ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት በውስጥ መስመርም ያወሯቿል። ስለዚህ በምታውቁት ሰውም ቢሆን ሊንኮች ሲላኩላችሁ ባለመጫን አካውንታችሁን ማትረፍ ትችላላችሁ። በተጨማሪም ለፌስቡካችሁ ውስብስብ የሆነ ፖስወርድ አድርጉ። ለምሳሌ ቁጥር , ፊደል , እና ሲምቦልን ያካተተ።
❗ወደ ቴሌግራም ስንመጣ ሰሞኑን❗
🔷👉 ቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው። ከስር በፎቶ አስቀምጬላቿለው። ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል። በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተጠልፎ ነው።
ሊንኩን በፍፁም እንዳትከፍቱ። ሊንክ ብቻም ሳይሆን በውስጥም በፅሑፍ ያወሯቿል። ይህንንም በፎቶ አስቀምጬላቿለው።
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
መጋቢት 21 /2017 ዓ.ም
ሆለታ