👋 እንዴት ናችሁ
⛪ህዳር 14 እና 21 የቅዳሜ ፕሮግራም
## ኢየሱስን መምሰል
በ 4 ጥያቄዎች ላይ ተወያይተናል
1. ኢየሱስን እንዴት ልንመስለው እንችላለን?
2. ኢየሱስን ለምን መምሰል አስፈለገን?
3. ኢየሱስን ለመምሰል ስትሞክር ምን ችግሮች አጋጥመህ ነበር?
4. ኢየሱስን በመምሰል ውስጥ ምን እናገኛለን?
#|| ኢየሱስን መምሰል ሸክም😓 ሳይሆን ከኢየሱስ ጋር በመዋል 🙇 የተገኘ ማንነት ነው።
እየሱስን በመምሰል ለጓደኞቻችን ደስታን ፣ ፍቅርን እና ሰላምን እዲያገኙ እደሚካፈሉ ተስፋ እናደርጋለን።
ተባረኩ እንወዳችኋለን 🤍