👋እንዴት ናቹህ ካቦዶች
📌የዚህ ሳምንት የ ማሰላሰያ ሃሳብ( This week meditation 💡idea)
በ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ በ እግዚአብሔር ፊት የ ቀረቡ ሰዎች እናገኛለን ከነዚህ መካከል በዚህ ሣምንት የምናነሳው ዳዊትን ነው። ይን ሰም በምንሰማበት ጊዜ የተለያዩ የ ዳዊት ታሪኮች ወደ አእምሮአችን ይመጣል አንዱም እግዚአብሔር ዳዊትን እንደ ልቤ የሆነው ሰው በማለት የተናገረው ነው
"እንደ ልቤ" ሲባል የእግዚአብሔርን ሀሳብ በመረዳት በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ሁሌ በመታዘዝ መፈፀም ነው፤ ይህም የ ሚጀምረው በ እርሱ ፊት በመቅረብ ነው። ዳዊት ገና ልጅ ሆኖ እረኛ በነበረበት ጊዜ እስከ ንግስናው ድረስ በተሰበረ ልብ እራሱን በእግዚአብሔር ፊት ያቀርብ ነበር። ይህ ሲባል" ዳዊት ፃድቅ፣ ሀጢያት የማያቀዉ እና ጥፋት ያላጠፋ ነው " ማለት ሳይሆን ለ ንሰሀም በፊቱ ይቀርብ ነበር።
➱ እኛም ከ እግዚአብሔር ጋር በማውራት(ፀሎት)፣ የእግዚአብሔርን ቃል በማጥናት አና ህብረት በማድረግ በፊቱ እንቅረብ🙏🙏
ተባረኩ እንወዳችዋለን💛
@jtfgcyouth
@jtfgcyouth
#በፊቱ_መቅረብ

“እርሱንም ከሻረው በኋላ ዳዊትን በእነርሱ ላይ እንዲነግሥ አስነሣው፥ ሲመሰክርለትም፦ እንደ ልቤ የሆነ ሰው ፈቃዴንም ሁሉ የሚያደርግ የእሴይን ልጅ ዳዊትን አገኘሁ አለ።”
— ሐዋርያት 13፥22