🎄"እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ጌታ የሆነ ክርስቶስ ተወልዶላችኋል" - ሉቃ.2፥11"✨
🎄እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!
🎄በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ እንዲሁም የአብሮነት እንዲሆንላችሁ በቻናላችን ስም እንመኛለን፡፡
✨✨✨መልካም በአል !✨✨✨