8 Jan, 06:34
የሊዝ መብት የተሸጠበት ገንዘብም ለሻጭ የሚከፈለው አግባብ ባለው አካል በኩል ነው(አግባብ ያለዉ አካል ማለት የከተማ
ቦታን ለማስተዳደርና ለማልማት ሥልጣን የተሰጠዉ የክልል ወይም የከተማ አስተዳደር አካል)
ሌላው እና ወሳኙ ነገር ውሉ ገዢ እና ሻጭ ብቻ የሚያደርጉት ሳይሆን ከዋጋው ጀምሮ አግባብ ባለው አካል ቁጥጥር መመራት አለበት ውሉ በህግ ፊት የፀና ውል እንዲሆን