አንዱ ላይብረሪ ገብቶ የላይብረሪ ሰራተኛውን ...
"ራስን ማጥፋት"የሚለው መፅሃፍ የት ጋ አገኘዋለሁ አለው?
.
እዛ ጥግ በግራ በኩል ያለው ሰልፍ ላይ አለልህ..ግን እሱን
መፅሃፍ ተውሶ መውሰድ ክልክል ነው እዚሁ ቁጭ ብለህ ነው የምታነበው.!
.
እንዴ ለምን መፅሃፉን ቤት አረፍ ብየ ማንበብ ከፈለኩስ..?
አንብበህ ስጨርስ መፅሃፉን ማን ሊመልሰው?😳
ላይክ ማንን ገደለ....👍👍👍👍😂😡😡
"ራስን ማጥፋት"የሚለው መፅሃፍ የት ጋ አገኘዋለሁ አለው?
.
እዛ ጥግ በግራ በኩል ያለው ሰልፍ ላይ አለልህ..ግን እሱን
መፅሃፍ ተውሶ መውሰድ ክልክል ነው እዚሁ ቁጭ ብለህ ነው የምታነበው.!
.
እንዴ ለምን መፅሃፉን ቤት አረፍ ብየ ማንበብ ከፈለኩስ..?
አንብበህ ስጨርስ መፅሃፉን ማን ሊመልሰው?😳
ላይክ ማንን ገደለ....👍👍👍👍😂😡😡