ሳቅ ብቻ 😁


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ቀልድ ብቻ መሳቅ የሚፈለግ ብቻ ጆይን 😁
C" @DETRYUO

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇
https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0


እሷ፦ እስኪ አንብበኸው ያስለቀሰህ መፅሐፍ ካለ ጠቁመኝ ማንበብ ፈልጌ
ነው
.
.
.
.
እኔ፦ Maths,Physics,Chemistry.. 😭😭😂


አባት ልጁን ስሜን በየቦታው በዱቤ ስታስመዘግብ ትውላለህ አሉ ቢለው...

#ልጅ:- ታዲያ አፈመስኩህ እንጂ ምን አጠፋሁ 😜


✍አይ ዲያስፖራ😂😎🤩

😎አንዱ ዲያስፖራ የድሮ ጓደኛውን መንገድ ላይ፡ያገኛዋል?
.
.
😎ዲያስፖራው፡- ምንድነው የምትሰራው ?
.
.
🫥ጓደኛው፡- ቀበሌ
.
.
😎ዲያስፖራው፡- Wow! WoW በጣም ዴስ ይላል...የራስህን ከፍተህ ነው?🤔😂😁🤣


Sister ሜካፕ ሳትቀባ መጥታ ማዘርን እንዴት ነኝ ስትላት...
:
#አንተ_ልጅ ስንቴ ነው የእህትህን ልብስ አትልበስ ብዬ የምነግርህ🤔🤣😄


የሌለ ጦዘህ #ሻማ🕯ገዝተህ ና ስትባል ሱቅ ትሄድና ሻማውን ሲሰጥህ..

#እስቲ_ቼክ_አርገው_ይሰራል
🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣

Like ማንንም ብር  አይበላም
አይዟችሁ 😃😉🤣ብቻ


የቦሌዋ ቀበጥ ሎሚ🍈 ልትገዛ ሄዳ በሌላ ከለር በፒንክ የለህም አለች አሉ😜🤣

#Like ማንን ገደለ.... 😂😂😂😂😂


ሃብታም ሲደውል ወይዬ
.
.
.
.
ድሃ ሲደውል ሰውዬ

የምትሉት አሽቃባጮች ትገርሙኛላቹ 😏😏


መጽሐፍ ቁዱስም #ሚስትህን አትምታ ይላል
ቁርአኑም እንዲሁም #ሚስትህን አትምታ ይላል
ህገ መንግሥቱም #ሚስትህን እንዳትነካ ይላል

የኛ #ሚስቶች ደሞ ናምታኛ ወንድ ከሆንክ ና ምታኝ😡

እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😂😡


አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል
😂😂😂😂😂

ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ 🙇🙇 መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ

"እማዬ እንዳለች አጉርሱት" 🙇🙇
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዝም ብሎ ማለፍ የለም  😡
Like ማንን ገደለ😂😂😂😂


#ትምህርት እማይወደው ጉራጌው ጓደኛክ እስኪ ምትወደውን አባባል ንገረኝ ስትለው

" ከሰባት ዲግሪ አንድ ግሮሰሪ"


#Like ማንን ገደለ.... 😂😂😂😂😂


#30_ያለፋቸዉ_ቺኮች_አዝማሪ ቤት ሲገቡ የምሰጡት ግጥም😜😜😜

#ተቀበል_ተቀበል

🎻🎻🎻🎻🎻


የሽምብራ ቂጣ ዳር ዳሩ መላጣ
ተው አባቴ ዳረኝ ቀንድ ሳላወጣ
😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

Er ተጫኑ😂😂😂😂😂


🇪🇷 የምን ሀገር ባንዲራ ነው?
Опрос
  •   ERITREA
  •   EGYPT
  •   ENGLAND
  •   ETHIOPIA
142 голосов


😆 ሳቅ ብቻ 😆


ስልክ ሰርቆ ፍርድ ቤት ዳኛው"የክሱ ቻርጅ ደርሶሃል?" ሲሉት
ሌባዉ - “ስልኩ ብቻ ነው ቻርጀሩ አልደረሰኝም" 💀😂😂

#Like ማንን ገደለ.... 😂😂😂😂😂


የባህል፣ ቀን ሰክረህ ገብተህ ሚስትህ ዛሬም ሰክረህ መጣህ 😡 እሺ ፈረሰኛውን ምን ላርገው ስትልህ
.
.
.
.
.
.
ጋልቢው😳😂😂😂


🙍‍♂የኔ ወንድም እኮ በቀን ብዙ ሰው ያጨበጭብለታል

👲እሱ ማን ስለሆነ እባክህ?

🙍‍♂የካፌ አስተናጋጅ
😂😂😂

#Like ማንን ገደለ.... 😂😂😂😂😂


ወላጆች ላይም እኮ ያስተዳደግ ችግር አለ… ሁሉም ማለት ይቻላል ልጃቸው ጠቅላይ ሚንስቴር ወይ ፕሬዝዳንት እንዲሆን ነው ሚተጉት… ምክትል ፕሬዝዳንት መሆን ክፋት አለው እንዴ?


ላይክ ማንን ገደለ....👍👍👍👍😂😡😡


አንዱ ላይብረሪ ገብቶ የላይብረሪ ሰራተኛውን ...
"ራስን ማጥፋት"የሚለው መፅሃፍ የት ጋ አገኘዋለሁ አለው?
.

እዛ ጥግ በግራ በኩል ያለው ሰልፍ ላይ አለልህ..ግን እሱን
መፅሃፍ ተውሶ መውሰድ ክልክል ነው እዚሁ ቁጭ ብለህ ነው የምታነበው.!
.
እንዴ ለምን መፅሃፉን ቤት አረፍ ብየ ማንበብ ከፈለኩስ..?



አንብበህ ስጨርስ መፅሃፉን ማን ሊመልሰው?😳

ላይክ ማንን ገደለ....👍👍👍👍😂😡😡

Показано 20 последних публикаций.

11 063

подписчиков
Статистика канала