✍አይ ዲያስፖራ😂😎🤩
😎አንዱ ዲያስፖራ የድሮ ጓደኛውን መንገድ ላይ፡ያገኛዋል?
.
.
😎ዲያስፖራው፡- ምንድነው የምትሰራው ?
.
.
🫥ጓደኛው፡- ቀበሌ
.
.
😎ዲያስፖራው፡- Wow! WoW በጣም ዴስ ይላል...የራስህን ከፍተህ ነው?🤔😂😁🤣
😎አንዱ ዲያስፖራ የድሮ ጓደኛውን መንገድ ላይ፡ያገኛዋል?
.
.
😎ዲያስፖራው፡- ምንድነው የምትሰራው ?
.
.
🫥ጓደኛው፡- ቀበሌ
.
.
😎ዲያስፖራው፡- Wow! WoW በጣም ዴስ ይላል...የራስህን ከፍተህ ነው?🤔😂😁🤣