Репост из: Dereje Tariku Law Office
220782.pdf
ተጠሪ #ያለፈቃድ በተውት ጉዳይ በፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕጉ ቁጥር 279(1) መሠረት #ሌላ ክስ ማቅረብ አይችሉም
ክስ እንድቋረጥ መፍቀድ ለፍርድ ቤት የተሰጠ #ፍቅድ ሥልጣን (discretion of the court) በመሆኑ ፍርድ ቤት የክስ አቀራረብ ሥርዓት ጉድለት መኖሩን ሲረዳ በራሱ ጊዜ አልያም ከሳሹ ክሱን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል ለማቋረጥ የሚያስችል በቂ ምክያት ኖሮት አቤቱታ ለፍርድ ቤት ባቀረበ ጊዜ ፈቃዱ ሊሰጥ ይችላል፡፡ ክስ ለማቋረጥ የሚያስችል ፈቃድ የማግኘት ውጤቱ አስቀድሞ በጉዳዩ ላይ ምንም ክስ እንዳልቀረበ ተወስዶ ለከሳሹ አዲስ ክስ የማቅረብ ነፃነት ስለሚሰጠው ከዚህ አንፃር በተከሳሽ ሊቀርብ የሚችለውን መቃወሚያ ያስቀርለታል፡፡