Репост из: Minda Girma Law Office ምንዳ ግርማ ህግ ቢሮ
243135.pdf
የሰ/መ/ቁ 243135 (ያልታተመ)
“በሌላ ወንጀል ተከስሶ በሌላ ማረሚያ ቤት ታስሮ የሚገኝን ተከሳሽ ለመቅረብ ፍቃደኛ አልሆነም ወይም የመከላከል መብቱን በፍቃዱ ትቶታል በሚል ጉዳዩን በሌለበት ተመልክቶ መወሰን የሕገ-መንግስቱን አንቀጽ 20(4)፤ አንቀጽ 9(4) እና 13 እንዲሁም የወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 161 እና ተከታዮችን ድንጋጌዎች ያገናዘበ ነዉ ሊባል አይችልም፡፡”