ሰላም ውድ ተከታዮቼ Ethiopis ነኝ Football HD ትናንትና ማንችስተር ከ ቶትንሀም ያደረጉትን ጨዋታ እንዳላስተላለፈ እናውቃለን ይህም የሆነው የዚህ ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪሜሊግ ጨዋታዎች በግብረሰዶማውነትን (ጌነት) ለመደገፍ እና ቀኑም ታስቦ እንዲውል ታስቦ ነው እና በዚህ የተነሳ ተጫዋጮቹ የጌዎችን አርማ ማልያቸው ላይ ለጥፈው እንዲጫወቱ ታዟል ስለዚህ የ Football HD እና Varzish TV ባለቤቶች ታጃኪስታን እንደሆነች ይታወቃል እነሱ ደግሞ ግብረሰዶማዊነትን ከሚቃወሙ (ከማይደግፉ) ሀገሮች መካከል አንዷ ስለሆነች የዚህ ሳምንትን የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች በነዚህ ቻናሎች ላይተላለፉ ይችላሉ በዚህ ምክንያት ጨዋታዎች ሊዘሉን ይችላሉ ስለዚህ በትእግስት እንድትጠብቁ ለማሳሰብ ነው።