#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ
ፍቅር ያልገባበት #ልብ፦ ሙት የኖረበት፣ በድን የከረመበት ጥቁር የሬሳ ሳጥን ነው።
ያለ ፍቅር ያለፈ እድሜም የጥላቻ ብል የሚበላው የከንቱ ዘመን ክምር ነው።
ሕይወታችሁ በዘላለማዊ ዝልቀት ውስጥ ሕያው ሆና ትቀጥል ዘንድ #ፍቅርን_ሁኑ!
🦋❤️🦋 መልካም ቀን 🦋❤️🦋
@kinchebchabi @linchebchabi