#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ
🤔🤔 ህሊናህን አድምጥ! 🤔🤔
የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ ከመፃፍህ በፊት በኅሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር!
ሁሌም ለኅሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ ምክንያቱም የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ ይችላል ኅሊናህ ግን በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራልና።
@kinchebchabi @roviben