Репост из: ፀረ ሀዲዲያ and ኢኽዋን ሙፍሢዲን
🕹 አደር ይህን መልክት
#ሸር
በማረግ በፎቶ ለተፈተኑ
ሰወቺ እናድርስ
🔴🔻❌ ፎቶ ፎቶ ፎቶ♦️
"ልብ ያለው ልብ ብሎ ያንብበው"
ፎቶ በእስልምና ሀራም ነው። ምክንያቱም ነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂወሰለም በብዙ ሐዲሶቻቸው ክልክልነቱን አስተምረውናል አስጠንቅቀውናል ። የተወሰነ ለመጥቀስ ያህል
عن بن عباس رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم «من صور صورة في الدنيا كلف يوم القيامة أن ينفخ فيها الروح وليس بنافخ» رواه الإمام أحمد والبخاري وغيرهم
ኢብኑ ዓባስ ባስተላለፈው ሐዲስ ነብያችን صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ
"በዱንያ ላይ አንድን ፎቶ ያነሳ የቂያማ እለት በዚህ ፎቶ ላይ ነፍስ ዝራበት ብሎ አላህ ያስገድደዋል ሊዘራበት ግን አይችልም"
ታዲያ እኛ ሙስሊሞች ይህ ነብያዊ ንግግር አያስደነግጠንምን? በሌሎች ብዙ ሐዲሶችም የዚህ ወንጀል አስከፊነት ተገልፆልናል
" ፎቶ ያለበት ቤት መላይካዎች አይገቡም " በሌላም ሐዲስ
" ከሰዎች ሁሉ የቂያማ እለት ብርቱ ቅጣት የሚቀጡት ፎቶ የሚያነሱ ሰዎች ናቸው" ብለውናል። በሌላም ሐዲስ ለዓሊይ رضي الله عنه " አንድንም ፎቶ እንዳትተው ብታበላሸው እንጂ...." ብለውታል በፎቶ ሐራምነት ዙሪያ የመጡት ሐዲሶችን ከብዛታቸው የተነሳ በዚህ ፁሁፉ ላይ ጨርሶ ማምጣት አዳጋች ነው። ነገር ግን አውነትን ለፈለገ ሰው አንድ ሐዲስ በቂው ነው። ስሜቱን ለሚከተል ሰው ግን 1000 ሐዲስ አያረካውም ፣አያብቃቃውም አላህ ይጠብቀን!!!
ሌላው ሙስሊም እህትና ወንድሞቼን አደራ የምለው አንዳንድ ዓሊምና ዳዒ ነን ተብዬዎችን እንዳይከተሉ ነው ምክንያቱም እነርሱ የሙሐደራና ምክር እያሉ በሚያወጡት ሲዲዎች ላይ ፎቶዎቻቸውን ስለሚለጣጥፉ ብዙ ሙስሊሞች ይወነባበዳሉ ይሸወዳሉ እስኪ ቢላሂ አለይኩም ጥቅሙ ምንድነው? የልብስ ፋሽን ሾው ነው? ወይስ የቁንጅና ውድድር? ወላሂ እኛ ቁርኣንንና ሐዲስን በሰለፎች አረዳድ መከተል እንጂ ሌላ የቂያማ እለት የሚያዋጣን ነገር ምንም የለንም። ቀብር የምንገባው ብቻችን ነው። ዳዒ በለው ማንም እኛ ስራችን ነው የሚጠቅመን ሀያሉ ጌታችን አላህ እንዲህ ይለናል
وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانتَهُوا وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ
"መልክተኛውም የሰጣችሁን ( ማንኛውንም) ነገር ያዙት የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ አላህንም ፉሩ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና።" አል ሀሽር 7
ስለዚህ እኛ መከተል ያለብን ደሊልን (ማስረጃን) እንጂ ስዎችን መሆን የለበትም ።ሁላችንም ሞታችን ሳይቀድመን ከዚህ አስከፊ ወንጀል ተዉበት ማድረግ አለብን! አላህ ተዉበትን ተቀባይ ነውና። ሞባይላችን ውስጥ የሚገኙትን የኛንም ይሁን የሌሎችን ሰዎች ፎቶዎች እንዲሁም ፊልሞች አሁኑኑ እናጥፋ!!! አላህን እንፍራ! በወንጀል ላይ ችክ ማለት በጭራሽ
የሙእሚኖች ባህሪ አንዳልሆነ ማወቅ አለብን! አላህ ለነብያችን صلى الله عليه وسلم እንዲህ ይላቸዋል
فَإِن لَّمْ يَسْتَجِيبُوا لَكَ فَاعْلَمْ أَنَّمَا يَتَّبِعُونَ أَهْوَاءهُمْ وَمَنْ أَضَلُّ مِمَّنِ اتَّبَعَ هَوَاهُ بِغَيْرِ هُدًى مِّنَ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ لا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ
" እሺ ባይሉህም የሚከተሉት ዝንባሌዎቻቸዉን ብቻ መሆኑን እወቅ።
ከአላህም የሆነ መመሪያ ሳይኖረው ዝንባሌውን ከተከተለ ሰው የበለጠ አንድም የለም። አላህ በደለኞች ህዝቦችን አይመራምና" (አልቀሰስ 50)
ታዲያ እኛ ከየትኞቹ ነን መልክተኛዉን ከሚከተሉት? ወይስ ዝንባሌዎቻቸውን?
ለቀብራችን የሚጠቅመንን እንምረጥ! ቸልተኝነትና መዘናጋት አኼራ ላይ ከባድ ዋጋ ያስከፍለናልና እንንቃ!!! ይህንን ምክር በፎቶ ለተፈተኑ መስሊም እህትና ወንድሞች እናድርሰው!
https://t.me/joinchat/AAAAAE23jlHeZl_vUEQarA