Репост из: ፀረ ሀዲዲያ and ኢኽዋን ሙፍሢዲን
:
💲በርግጥ ለሴት ልጆ ሀያ ያስፈልጋል
💲ግንሳ ሁሉም ቦታ እና ግዜ አለዉ በኢልምላይ ሀያ ማድርግ
ያልገባንን ነገር ከመጠየቅ
🤞ይህ ከሀያ ሳይሆን ከኸጀል ነዉ
የሚቆጠርዉ ሲሊ ኦለሞቺ ተናግረዋል
ደጋግ ቀደምቶቺም እድህ ብለዋል👇
وقال مجاهد لا يتعلم العلم مستحي ولا مستكبر.
📍ኢልምን አይማርም የሚፈርና
የሚኮር
وقالت عائشة نعم النساء نساء الأنصار
لم يمنعهن الحياء أن يتفقهن في الدين.
[تحفة 17996 أ].
ኒዕመል ኒሳኢል አሶር የነሱ ሀያ አልከለከላቸዉም የድናቸዉን ግንዛቤ ከማወቅ ከመማራ
ይህ ማለት የማያቁትን ከመጠየቅ ሀያ ይዞቸዉ አልተዉትም በል ይጠይቁ ነበር
ለዚህም ጥበብ ያስፈልገዋል
جاءت أم سليم إلى رسول الله صلى الله عليه وسلم فقالت يا رسول الله إن الله لا يستحيي من الحق، فهل على المرأة من غسل إذا احتلمت قال النبي صلى الله عليه وسلم: ((إذا رأت الماء)).
💲ጥበብ በተላበሰበት መልኩ መሆን አለበት
💲 ይህን የሚመለክት
አላህ ከሀቅ ሀያ አያደርግም
💲 በሴት ልጅ ላይ አለበትደ መታጠብ ኢህቲላም( በህልሞ ግንኙነት ስታደርግ ታቺ )
📍እረሱልም ወሀ ካየይ መታጠብ አለባት ሲሉ መልሰዉላታል
⤵️እነም ምን ልልሽ ነዉ
💲በኢልም ላይ ሀያ አድርገሽ መጠየቅ የምፈልጊዉን ከመጠየቅ አትቆጠቢ
✍ቢት ዳዉድ
https://t.me/joinchat/AAAAAE23jlHeZl_vUEQarA