ለሱኒዋ السـنـية ለሱኒቴ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ልብ በይ آختاه ዱኒያ አላፊ ጠፊ ናት
ለዲንምሽም ለዱኒያሽም ከማይጠቅሙሽ ሰዎች ከማይጠቅሙሽ ነገረሮች ራቂ ለዚህ ለትውልድ ጥለሽው ምትሄጂዉ አሻራ ይኑርሽ ጠንካራና ብርቱ ሴት ሁኚ
በዲንሽ በሂጃብሽና በኒቃብሽ ፅኑ ሁኚ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ለሱኒዋ السـنـية ለሱኒቴ
ኡስታዝ
አቡ ሙስሊም አልዓሩሲ حفضه الله
ውዷ እህቴ
وَالْحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ الْإِيمَانِ
« ሀያእ ከሁላችንም የሚያስፈልገን ነገር ነው ። አላህ ሱብሀነ ወተአላ ማፈር አለብን ።
ሀያእ ካለን ነው ከወንጀል የምንርቀው ፣ ኸይር ነገር የምንሰራው፣ በተለይ "ሴቶች" ላይ ሀያእ በጣም ያስፈልጋል!!
ካልተፈቀደላት ወንድ ጋር ዝም ብላ ማውራት የለባትም። ዝም ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ቻትን ማድረግ የለባትም ። ጉዳይ ካላት ጉዳይዋን ተናግራ ትውጣ, ሀጃ ካላት ሀጃዋን ተናግራ ትውጣ ። ከዚያ በሀላ ያለውስ ጊዜዋን በኸይር ነገር ትጠቀም።
ሀያእ ከሌላትስ ከማንም ወንድ ጋር ታወራለች ፣ነገ ከዚያ ጋር እያለች ትሄዳለች የሷን ሀያእዋን እያጣች ትሄዳለች ሰዎች ዘንዳ
📚 " ከሰላሰቱል ኡሱል ወአዲለቱሀ
ከሚለው ክፍል 23 ደርስ የተወሰደ ነው "


ንገሪኝ እህታ አለም ልቤም እንድርጋ
ባዘነችዉ ነፍሴ ያንቺን እውነት ፍለጋ

የራስሽ ባልሆነ በመሃል ከተማ
በጃሂሊያዉ በድቅድቅ ጨለማ
መብት ነዉ እያለ ያሽበለበለሽን
ዘወር ዘወር በይማ ከኋላም ተመልከች
ለቅፅበት አትርሽ #ነፃ ያወጣሽን።

አካልሽ ይሸፈን በሒጃብ አብቢ
በጀመርሽዉ መንገድ እዳ እንዳትገቢ!


-
لِباسك علىَ قدر حياءكِ
وحياؤكِ على قدر إيمانكِ
وكُلما زاد إيمانكِ زاد حَياؤكِ ،
وكلما زَاد حَياؤكِ  زاد لِباسكِ

-ابن بَاز -رحِمه الله-.🪞"!




«ስልካችንም የሙስሊም ሴቶች ይምሰል
ከአሏህ ትእዛዝ ያፈነገጠ አታድርጊዉ💎

ስልካችንን ያገኘዉ ሁሉ መልካምን የሚገኝበት እናድርገዉ
"አዎ አሏህ ጤናማ አቅል የሰጣት እንስት ከአንደበቷ አልፎ በጇ የያዘችዉ ስልክ የችግር የመከራ የአስቀያሚ ነገር ሁሉ መምጫ መሰብሰቢያ ምንጭ( ሰበብ እንድሆን አትፈቅድም።

ለኸይር ነገር ተዘጋግቶ ለመጥፎ ነገር የሚከፈት አታደርገዉም።

ልእልቷ የሱንና ንግስት የሆነችዉ ለልቧ እንጅ"ለስልኳ ፓስፓረድ አታደርግም አትዝረከረክም ከምንም በላይ የሚያሳፍር ነገር አትሰራም አትይዝበትም።

ሁሏም ሙስሊም እንስት ሊሆን የሚገባዉ ስልኳ ኮድ የለዉም ካለዉም ምን አልባት ህፃኖች በተለያዩ ሶሻል ሚድያ ሰዉ አዛ ያደርጋሉ ብላ ፈርታ ካልሆነ እንጂ"ከአሏህም ከሰዉም ድብቅ የሆነ ነገር አይኖረዉም እየተመሳሰለች ሰላሳ አይነት ፎቶ ሰብስባ አትይዝበትም

ያለ ሀጃ በኸልዋ የሚቀዣቀዥዉን የአጅ ነብይ ወሬ አሰበስብበትም

እህታ አለም አሏህ ይዘንልንና እወቂ እዉቀት ማለት በቤትሽ ዉስጥ መደርደሪያ ላይ እንደ እቃ የምሰበስቢዉ ወይም ደሞ ለአንድ አፍታ ተመስጠሽ ሰምተሽ ከዛ ቆየት ብለሽ የምረሽዉ ሳይሆን ከአእምሮሽ ጋር አዋህደሽ ከእለት እለት አብሮሽ የሚሆነዉ የምተገብሪዉ ነዉ።ላንተም ነዉ ወንድም አለም!! Umu muhammed
https://t.me/Lasuniwa_bintHussien


በራሱ ወጥመድ አጥምደው!
  አይሁዶችና ምእራባውያን ሰዎችን የክህደትና የዋልጌነት መናኸሪያ ለማድረግ ሌት ተቀን ሳይታክታቸው ይደክማሉ ።
ይህንን የከረፋ አላማ ለማሳካትና ለማሰራጨት ኢንተርኔትን ትልቅ መሳሪያ አድርገው ይጠቀማሉ ። ከባድ ወጥመዳቸው ሆናል ።
  ኢንተርኔትን ዲንህን ለመማርና መልካምን ለማሰራጨት ተጠቀምበት ።
ከሃዲያን የተንኮላቸው ምርኮኛ አያድርጉህ ።
ተውሒድን በመማርና በማሰተማር፣ ቁጥብነትን በመስበክና በመተግበር ክህደታቸውንና ብልግናቸውን ተዋጋበት — ኢንተርኔትን ።
የማይሹትን በጎ በማንበብና በማስራት በወጥመዳቸው አጥምዳቸው ‼ በመሳሪያቸው ውጋቸው ‼
በርታ ወንድሜ!
በርቺ እህቴ!


Репост из: ለሱኒዋ السـنـية ለሱኒቴ
🌹
آختاه
حجابك وستر من آعين الرجال في الدنيا
ونجاة وستر لك من نار جهنم في الآخرا
↷⇣❪🌹❫⇣↶
https://t.me/Lasuniwa_bintHussien




አሏት ኒቃብሽ ብዙ በሮችን ይዘጋብሻል
እሷም እንዲህ ስትል መለሰች
የጀሀነምን በር ከዘጋልኝ በቂዬ ነዉ
https://t.me/Lasuniwa_bintHussien


Репост из: ተውሂድና ሱና በስልጥኛ በኢብኑ ሰኢድ
ልብ በይ آختاه ዱኒያ አላፊ ጠፊ ናት
ለዲንምሽም ለዱኒያሽም ከማይጠቅሙሽ ሰዎች ከማይጠቅሙሽ ነገረሮች ራቂ ለዚህ ለትውልድ ጥለሽው ምትሄጂዉ አሻራ ይኑርሽ ጠንካራና ብርቱ ሴት ሁኚ
በዲንሽ በሂጃብሽና በኒቃብሽ ፅኑ ሁኚ
👑ለሱኒዋ እህቴ/لآختـي السـنـية/ለሱኒቴ
t.me/Lsuniwa_Bint_Husien
https://t.me/Lsuniwa_Bint_Husien


Репост из: ለሱኒዋ السـنـية ለሱኒቴ
ኒቃቤ ሆይ!
ለባይተዋርነት መገለጫ አድርገውሀል!
እኔ ግን የሚያሳስበኝ ለዲኔ ያለኝ ታማኝነት ነውና ግድ የለኝም።
አላህ ይውደደኝ እንጂ...
ባይተዋርነቱ አጅርን እያሰብኩ የምታገስበት የሁልግዜ መንገዴ ነዉ!
اللهم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك!
t.me/Lsuniwa_Bint_Husien/2244








Репост из: قناة عبدالعزيز إبن مصطفا ابو فـوزان
تلاوة الصباح ..
أرح فؤادك🍃


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🍁አጭር የማትጠገብ ቲላዋ!
በኢትዮጵያዊው ቃሪእ ዓብዱልሙዒን
👇👇👇
شَهْرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِىٓ أُنزِلَ فِيهِ ٱلْقُرْءَانُ
የቃሪኡን ቻናል
https://youtube.com/shorts/CqZb2awOvxc?feature=share


🎀 كلام يكتب بماء العين 🎀

إن الله سبحانه جعل العلم

للقلوب كالمطر للأرض

فكما أنه لا حياة للأرض إلا بالمطر

فكذلك لا حياة للقلب إلا بالعلم ..

ابن القيم / مفتاح دار السعادة 168


🎀በምንጭ ውሃ የሚከተብ ንግግር🎀

#አሏህ_ሱብሃነሁ_ወተዓላ

ዒልምን (እውቀትን) ለቀልብ (ሂያው ማድረጊያ አደረገው) ልክ ዝናብን ለመሬት
(ሂያው ማድረጊያ እንዳደረገው)፣

ልክ ለመሬት ያለዝናብ ሂዎት እንደሌለው

(ሁሉ) ለቀልብም ሂዎት የለውም በዒልም
(እውቀት) ቢሆን እንጅ"
↷⇣🌹⇣↷
https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2






خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

خَصَائِصُ الصَّلَاةِ
የሶላት ልዩ መገለጫዎች

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 شعبان جمعة 1443/15

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
https://t.me/Lsuniwa_Bint_Husien/2430

Показано 20 последних публикаций.

308

подписчиков
Статистика канала