መወዳደሪያ 2
ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች ኣለፉ ፈለግኩት ፈለግኩት ድካም ሆነ ትርፉ አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ ኣየሁት አላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት ፍቅር ኣንተ ነህ ወይ ? ብዬ ስጠይቀው ምንም መልስ ሳይሰጠኝ እንባ ተናነቀው ግራ ገባኝና ባግራሞት ኣየሁት ቆይ ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለው ታዲያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን ያስለቀሰኝ ነገር ሆዴን ሆድ ያባሰው በኔ ስም መነገድ አላቆም አለ ሰው አፈቀርኩሽ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም