31ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የሚወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም በድርጅታችን ማህበራዊ ሚዲያዎች ይሰራጫሉ!
ለውድ ደንበኞቻችን ከወዲሁ መልካም ዕድል እየተመኘን የዕጣ ቁጥሮቹን በዚሁ የቴሌግራም ቻናል እንደሚለቀቁ ለማሳወቅ እንወዳለን!
ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
ለውድ ደንበኞቻችን ከወዲሁ መልካም ዕድል እየተመኘን የዕጣ ቁጥሮቹን በዚሁ የቴሌግራም ቻናል እንደሚለቀቁ ለማሳወቅ እንወዳለን!
ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service