የአዲስ አበባ ነዋሪውና የኢትዮ-ቴሌኮም የሽያጭ ሰራተኛ የሆኑት አቶ እዩኤል አድማሱ በሞከሩት የ32ኛ ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ አቶ እዩኤል ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ የራሳቸው ስራ ለመጀመር እንዳቀዱ ገልፀዋል ፡፡
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#አድማስ_ሎተሪ #admas_lottery
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#አድማስ_ሎተሪ #admas_lottery