ለምን ተራዘመ?
ውድና የተከበራችሁ የብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ደንበኞች በሙሉ! በመጀመሪያ የሚሊየን ሎተሪ የዕጣ መውጫው ቀን በመራዘሙ ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን::
ለዚህም ምክኒያት የሆነን በአንዳንድ አካባቢዎች የሎተሪ ቲኬቶቹ ተሽጠው ባለማለቃቸው እና በርካታ የሎተሪ ደንበኞችም የሚሊየን ሎተሪን ማግኘት እንዳልቻሉ ለማወቅ ችለናል:: በመሆኑም ሎተሪውን ከደንበኛው ጋር ለማገናኘት ጊዜ ስላስፈለገ ለተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም አስተዳደሩ ውሳኔ አስተላልፏል።
እርስዎም ይህን አጋጣሚ እንደ እድል በመጠቀም የሚሊየን ሎተሪን ቲኬት ከዚህ በፊት ካልቆረጡ ከወዲሁ በመቁረጥ የዚህ ታላቅ እድል እጩ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!
የሚሊየን ሎተሪ መውጫው ቀን ወደ ግንቦት 30 ቀን 2017ዓ/ም መራዘሙ ይታወቃል!
#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_national_lottery_service
#ብሄራዊ_ሎተሪ #national_lottery
#ሚሊየን_ሎተሪ #milion_lottery
#lottery_service