ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ/ም #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ_መደብ33 ዕጣው በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የዕድል አዳራሽ ከ 8:00 ጀምሮ በህዝብ ፊት በይፋ የሚወጣ ይሆናል:: ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሎተሪ ደንበኞች የዕጣ አወጣጡን በአካል ተገኝታችሁ መከታተል የምትችሉ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መ/ቤት በመገኘት መከታተል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን!
እንዲሁም የአሸናፊ ቁጥሮቹን በዚሁ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ መከታተል እንደምትችሉ እንገልጻለን!
#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
እንዲሁም የአሸናፊ ቁጥሮቹን በዚሁ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ መከታተል እንደምትችሉ እንገልጻለን!
#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service