የ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው !
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በኢትዮጵያ መድህን ድርጅት በኢንሹራንስ ባለሙያነት በማገልገል ላይ ይገኛል ፡፡ ከስራው በተጓዳኝ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቴክስት በማድረግ ከመዝናኛም ባሻገር ዕድልን መሞከሪያ በማድረግ በተለያዩ ዙሮች ሲሞክር ቆይቷል ፡፡የኋላኋላም በ29ኛው ዙር ዕድል ፊቷን ወደ እርሱ በማዞሯ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ አድርገዋለች ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ከቤት ኪራይ በመውጣት የራሱን ኮንደሚኔም ቤት እንደሚገዛ ገልጾልናል ፡፡