#ልንገርህ_ወዳጄ
የኔ ምትላት ሴት /#ሚስት / ማግኘት ምትፈልግ ከሆነ
ከዚችም ከዚያችም መተዋወቅ ስልክ መለዋወጥ አቁም እናም ለራስህ ጊዜ ስጠው።
የምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ ሚስት አይሆኑህም
ምክንያቱም አንተም ለምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ ባል መሆን አትችልማ።
ፍቅር ለገበያ አይቀርብም ላንተ ያላት መቼም ከግርግር መሃል ማግኘት አትችልም ምክንያቱም
አስር ያባረረ አንድም አይዝም።
በቃ ዳር ሆነህ ጠብቃት ላንተ ያላት ብትዘገይ እንጂ ፈፅሞ አትቀርምና።
👉 ልብ በል መልኳም ሴት በእድል እንጂ በትግል አታገኛትም ስልህ የምታያቸውን ሁሉ ለማግኘት
አትሞክር እንጂ ሁሉንም ላለማየት አይንህን ጨፍን እያልኩህ እንዳልሆነ ተረዳ።
ላመንክባት የኔ ናት ብለህ ላሰብካት ሔዋንህ ግን
እስከ መጨረሻው ታገልላት።
ከሁሉም ግን መልካም ሚስት ስትፈልግ መልካም ባል ሆነህ ተገኝላት።።. Share and join @loveFeker