. . .#ይህች_ናት . . .
ከፊቴ ተቀምጣ አይኔ የሚራባት
የተስፋየ ማማ የእናቴ መስታውት
ይህች ናት አለሜ የኔ ብላቴና
የዐይኔ ማረፊያ የልቤ መጽናኛ
የእምነቴ ምሰሶ የራቤ ነሽ ዐይኔ
ልምጣና ልቀፍሽ ቁጭ በይ ከጎኔ።
❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹
❣️ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣️
Share➷➷➷
@loveFeker @loveFeker @loveFeker
ከፊቴ ተቀምጣ አይኔ የሚራባት
የተስፋየ ማማ የእናቴ መስታውት
ይህች ናት አለሜ የኔ ብላቴና
የዐይኔ ማረፊያ የልቤ መጽናኛ
የእምነቴ ምሰሶ የራቤ ነሽ ዐይኔ
ልምጣና ልቀፍሽ ቁጭ በይ ከጎኔ።
❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹
❣️ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣️
Share➷➷➷
@loveFeker @loveFeker @loveFeker