#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው
👌ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
✅ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!
👌ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
✅ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!
👌ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
✅በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!
👌አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
✅ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!
👌ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
✅በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!
👌ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
✅ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!
👌ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
✅ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ
👌ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም
✅ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!
👌ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም
✅ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!
👌ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
✅ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!
👌ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም
✅ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ
ሁን ማለት እንጂ!
👌እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም
✅ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!
👌አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም
✅ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!
👌ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም
✅ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!
👌ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም
✅አምሮብሃል ማለት እንጂ!
👌አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም
✅ብልህ ሁን ማለት እንጂ
አልጠላም ወድጄ እንደላከው
@loveFeker
@loveFeker
👌ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
✅ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!
👌ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
✅ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!
👌ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
✅በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!
👌አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
✅ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!
👌ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
✅በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!
👌ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
✅ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!
👌ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
✅ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ
👌ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም
✅ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!
👌ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም
✅ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!
👌ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
✅ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!
👌ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም
✅ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ
ሁን ማለት እንጂ!
👌እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም
✅ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!
👌አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም
✅ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!
👌ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም
✅ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!
👌ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም
✅አምሮብሃል ማለት እንጂ!
👌አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም
✅ብልህ ሁን ማለት እንጂ
አልጠላም ወድጄ እንደላከው
@loveFeker
@loveFeker