😎የ Telegram ባለቤቱ Pavel Durov በ FRANCE 🇫🇷 AIRPORT ውስጥ በፖሊሶች በቁጥጥር መዋሉ አይዘነጋም እስከ 20 ሊታሰር እንደሚችልም ተነግሯል
✅ጉዳዩ Political ነው።ቀረቡበት የተባለው ክሶች በአጠቃላይ ለMedia ሽፋን የተሰጡ እንጂ ትክክለኛው እሱ አይደለም ጉዳዩ የሰዎችን መረጃ አሳልፎ ከመስጠት እና ካለመስጠት ጋር የተያያዘ ነው።Pavel Durove ከዚ በፊት Vk የተባላ Social Media ብእሱ ስር የነበረ ቢሆንም ከ Russia Government ጋር ባለመስማማት ሙሉ በሙሉ የVk Ownership ተነጥቆ ከ Rissia በዛ በአት ወጥቷል ከአመታት በኋላ ነው Telegram መቀመጫውን Dubai ላይ አድርጎ የተመሰረተው።ከ Russia ጋር ፀብ ውስጥ የገባው የሰዎችን መረጃ አሳልፎ አልሰጥም በማለቱም ነበር።
✅አሁን ላይም ይሄ ነገር የተደገመ ይመስላል።Durove Dubai ላይ በሙቀት ምክንያት ስራውን ማከናወን እንዳልቻለ Even ስልኩም ሙቀት ከጥቅም ውጪ እንዳደረገበት( https://t.me/durov/282 ) እና ወደ ሌሎች ሀገራት(France)ከ ሙሉ ቲም ጋር እንደሚሄድ አሳውቀው ነበር።አሁን ላይ Telegram Team ቀድመው France ገብተው የነበረ ቢሆንም Pavel France Airport ሲደርስ በቁጥጥር ስር አውለውታል።ለአሁኑ በእስር ያለ ሲሆን በቅርቡም ዳኛ ጋር የሜቀርብ ይሆናል፤ ፍርድቤትም ላይ በሚከተሉት ክሶች ሊቀርብ ይችላል፤ terrorism፣ fraud ፤ እናም ሌሎችም፡፡
✅France Government በሚያቀርቡለት የማይስማማ ከሆነ እስከ 20 አመት የሚደርስ እስር እና ሙሉ በሙሉ እስከዛሬ ያለውን የሚያጣ ይሆናል።
✅Pavel 2 አማራጭ ነው የሚሰጠው
✅የሰውን መረጃ አሳልፎ በመስጠት የራሱን ነፃነት ማግኘት ወይንም
✅እስር እና ሙሉ በሙሉ ያለውን ማጣት
✅France ለ Russia አጎብድዳ እንዳይመስላቹ ጉዳዩ ከ USA ጋር ነው ግንኙነቱ።USA 900M በላይ ተጠቃሚዎች ያሉትን High Potential ያለው Social Media በእጇ ያላስገችው Telegram አሁን በእጅ አዙር ወደራሷ ለማምጣት ያደረገቺው ነገር ነው።USA Telegram Russia መረጃዎችን ለማግኘት Run የምታደርገው Social Media እንደሆነ ታስባለች TikTok እና China እንደምታገናኘው ማለት ነው።በቅርቡ TikTok ላይ የተጥሉት ማእቀቦች እገዳ ምናምን Telegram ላይም ልናየው እንችላለን።
✅TON/NOT መቀነስ የመጣው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይሄ ዜና ስለሚነካው ነው።TON Blockchain በ Telegram ላይ የተመሰረተ እና Telegram CEO ቀጥተኛ ድጋፍ ያለ በመሆኑ የተወሰነ Affect የሚያደርገው ይሆናል።
✅ሌላው የመቀነስ ምክንያት እንዚን Coin/Token የያዙ ሰዎች እንደዚ አይነት ዜናዎች Market ምን ያህል Effect እንደሚያሳድሩ ስለማያውቁ Panic የማድረግ እና የያዙትን ወደ Stable Coin መቀየር መሸጥ ይጀምርሉ Sell Ammount በበዛ ቁጥር ደግሞ የዋጋ መውረድ ይከሰታል።
✅ይሄ ዜና ከ TON Blockchain ውጪ ያሉ Blockchain ላይ ምንም ያህል Effect አያሳድርም።ምን አልባት ጉዳዩን ወደ Nuclear ካልወሰዱት በቀር።Russia ልቀቁት የሚል አይነት ነገር ጀምረዋል እየተባል ነው።
🙂ለማንኛውም ለራሳችን Privacy ስንል እንጂ Telegram ላይ Airdrop እየተሰራ ስለሆነ አይደለም ስል Durove Free መሆን ማሰብ ያለብን
✅የሚገርመው Durove France Citizen እንደሆነ የሆነ ግዜ ላይ አሳውቆ ነበር።ፈረንሳይ የተለያየ መረጃ በ Telegram በኩል ለማግኘት ሞክራ አልተሳካላትም
✅ከዚ ጉዳይ ጋር ይያያዝ አይያያዝ ባላውቅም ከወር በፊት የ Pavel Personal Account Delete እንዳደረገም ሲወራ ነበር።
✅Incase Pavel ጥፋተኛ ቢባል Telegram Messenger ሆነ TON የሚቆም ነገር አይደለም ቀጣይነት የማኖረው ነው ለዚህም Telegram Team Backup Plan አላቸው ሁሉንም በቅርቡ የምናየው ነው።
✅ከሶሻል ሚዲያ የተገኘ መረጃ
#FREEDUROV