Airdrop ክፍል ሁለት💌
✅ ይሔ ፁሁፍ የተፃፈው በሀገራችን ኤየርድሮፕ እየታወቀ የመጣው notcoin በቴሌግራም ከመጣ በኋላ በቅርቡ በመሆኑ አብዛኞቻችን ሳንረዳው ስሩ ገንዘብ ታገኛላችሁ ስለተባልን ብቻ እየሰራን ስለሆነና በቂ ግንዛቤ ስለሌለን ለማስታወስ ያክል ነው
✅ በመጀመሪያ ግን ከኤየርድሮብ ገንዘብ ይገኛል አይገኝም የሚል ግራ መጋባት ውስጥ ያላችሁ በአጭሩ ገንዘብ ይገኛል 🥽
❇️እና ከኤየርድሮብ የሚገኘው ገንዘብ ሀብታም ያደርጋል? አሁን በቴሌግራም እየሰራናቸው ካሉት ኤየርድሮፖች ምን ያህል ገንዘብ እናገኛለን? airdrop ለዘላቂ ህይወት ? እና ሌሎችንም በተከታታይ እናያለን
🔰 airdrop ሀብታም ሊያደርግም ላያደርግም ይችላል እንዴት ካላችሁ ሁለት አይነት የትሬዲንግ አይነት አለ airdrop ላይ long and short trading
💧 short trading ማለት ኤርድሮፑን ሰርታችሁ ሊስት ሲደረግ ሁሉንም ሸጦ መጨረስ ሲሆን
💧 long trading ማለት ደግሞ የሰራችሁት ኤየርድሮፕ list ከተደረጋ በኋላ ለረጅም ጊዜ(ለ5,10 አመት) ሳይሸጡ ማስቀመጥ ነው
💦 ለምሳሌ notcoin list ሲደረግ የሰሩትን coin ሊስት እንደተደረገ ሸጠው የጨረሱ ነበሩ ብዙ ሰዎች እንድገዛችሁ ስጠይቁኝ ነበር እናንተ short trader ናችሁ ከዛ በተቀራኒው ደግሞ የሰሩትን ምንም ሳይሸጡ ያስቀመጡ ነበሩ እነዚህ ደግሞ long trader ናቸው
✈️ ወደዋናው ነገር ስንገባ
🔑short trader ከሆናችሁ በኤየርድሮፕ ሀብታም ልትሆኑ አትችሉም ምንም ያህል coin ቢኖራችሁ 1 ሚሊየን 1 ቢሊየን ብትሰሩ ሀብታም የሚያደርግ ገንዘብ አይገኝም airdrop ላይ በስራችሁት coin ልክ ሳይሆን ገንዘብ የምታገኙት መስራቾቹ እንደሚሰጧችሁ ነው
ለምሳሌ notcoin 10 ሚሊዮን የሰራ ወደ 10,000 ተቀይሮለታል ይሔ ዛሬ ላይ 10,000=200 ዶላር አካባቢ ማለት ነው ይሔ ማለት ግን hamster 10 ሚሊዮን የሰራ 10,000=200 ዶላር ያገኛል ማለት አደለም እነሱ ለኛ እንደበጀቱት መስጠት እንደፈለጉት መጠን ይወሰናል ወይ 1 ዶላር ሊሆን ይችላል ወይ ደግሞ 1000 ዶላር ሊሆን ይችላል ግን 10 million እና ከዛ በላይ ለሆኑ ሰዎች ሀብታም የሚያደርግ ገንዘብ የሚበጅቱ አይመስለኝም
ለምሳሌ
10 ሚሊየን ሰው ቢሰራ ለአስር ሚሊየኑ 1,000 ዶላር ቢሰጡ 10 ሚሊዮን * 1ሺ =10,000,000 ዶላር ይሆናል ይሔንን ያህል የሚመድቡ ይመስላችኋል
ቢመድቡ እንኳን 1,000 ዶላር ሀብታም ያደርጋል? መልስ ለእናንተ 👍
💎 ባጭሩ 1 ቢሊዮን ስላላችሁ ወይም 1 ሚሊዮን 1 ሺ ለውጥ የለውም ዋናው ነገር የኤየርድሮፑ መስራቾች እንዳላቸው በጀት ነው የሚወሰነው 〽️ብዙ ሰው 1 ቢሊየን አለኝ ሀብታም እሆናለሁ የሚል ወሬ እየሰማን ስለሆነ ነው
🔑 በshort trade በኤየርድሮፕ ሀብታም እሆናለሁ ብላችሁ የምታስቡ ካላችሁ ከይቅርታ ጋር አትሆኑም ጊዜያዊ ወጪ የሚሸፍን ገንዘብ ግን በእርግጠኝነት ታገኛላችሁ ትችላላችሁ
🛅 long ትሬደር ከሆናችሁ እና የሰራችሁትን coin ለአምስት ለአስር አመት ማስቀመጥ የምትችሉ ከሆነ ግን ሀብታም የመሆን እድል አላችሁ እድል ነው ያልኩት 🙄
crpto ሊስት ሲደረግ ያለው ዋጋ እና ከ10 ከ5 አመት በኋላ የሚኖረው ዋጋ እኩል አይሆንም በብዙ እጥፍ ይጨምራል #ይሔም ማለት ለምሳሌ hamster በcrypto ያሉ ትልልቅ ሰዎች እንዳጠኑት በ2030 ዋጋው አሁን ሊስት ከሚደረግበት ዋጋ በአስር እጥፍ እና ከዚያ በላይ ሊጨምር ይችላል
⭐️ሁሉም ነገር ሊሆን ይችላል ነው ክሪፕቶ ላይ ይጨምር ይቀንስ አይታወቅም በአብዛኛው ግን አለም ወደ ዲጂታል ሁሉንም ነገሮቿን እየቀየረች መምጣቷ ክሪፕቶዎች እየተወደዱ እንጂ እየቀነሱ ይመጣሉ የሚል ግምት የለም በተጨማሪም ሁሉንም አሉ የሚባሉ #ኤየርድሮፖች መስራት ይኖርባችኋል
📣 ይሔንን strategy ብትከተሉ ዛሬን ተቸግራችሁ ጥሩ ይሆናል
🔰 አሁን በቴሌግራም ካሉት ኤየርድሮፖች( hamster, blum, yescoin, major) ስንት እናገኛለን ? መስራት ያለብንስ የትኞቹን ነው? ሁሉንም ወይስ? ገንዘብ የምናገኘውስ መቼ ነው? ቀጣይ
✅ ከዚህ በተጨማሪ ግን የራሳችሁን research ስሩ
@maf_digital