ክለባችን ስካውት ልኮ ነበር !
የሌስተር ሲቲ ግብ ጠባቂ ማድስ ሄርማንሰን በክረምቱ ክለቡን ይለቃል።
በፕሪምየር ሊጉ ላለመውረድ የሚታገለው ሌስተር ሲቲ ከቡድኑ ከሁሉም ተጨዋቾች የተሻለ ዋጋ ያወጣል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን 40 ሚሊዮን ፓውንድም ይገመታል።
ክለባችንም ይህን የ24 አመቱ ዴንማርካዊ ለመመልከት ስካውቶችን ልከው ብዙ ጊዜ የሌስተር ግጥሚያዎች ላይ ተገኝተዋል።
{Telegraph}
@man_united332