ዝውውሩን ያከብድባቸዋል !
ባርሴሎና ሁል ጊዜ የራሽፎርድ አድናቂ ናቸው።
ነገር ግን ዩናይትዶች ሚላን፣ ዶርትመንድ እና ጁቬንቱስ ይህንን ተጫዋች የማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ያምናሉ እናም ባርሴሎናዎች ይህ ነገር ዝውውሩን ያከብድባቸዋል።
የክለባችን አቋም ራሽፎርድን ወደ ሌላ ቡድን በውሰት ሰጥቶ በዛው መሸጥ ነው። ልክ እንደ ሳንቾ በውሰት ለዶርትመንድ ሰተው ለቼልሲ እንደሸጡት አይነት ይህም ዩናይትዶች ጠቃሚ ነው ብለው ያምናሉ።
ዘገባው የሜይል ስፖርቱ ፀሃፊ የሲሞን ጆንስ ነው።
@man_united332