አማድ ጉዳት አጋጥሞታል !!
ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ኮትዲቯራዊው የክለባችን የመስመር አጥቂ አማድ ዲያሎ ጉዳት እንዳጋጠመው ገልፀዋል።
ሆኖም አሰልጣኙ በንግግራቸው የአማድ ጉዳት ቀላል መሆኑን ገልፀው ለእሁዱ ጨዋታ የመድረስ እድሉ ሰፊ እንደሆነ ጠቁመዋል።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አክለውም ጆኒ ኤቫንስ እና ቪክተር ሊንደሎፍ ከእሁዱ ጨዋታ ውጪ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
በተጨማሪም ሉክ ሾው እና ሜሰን ማውንት አሁንም በማገገም ሂደት ላይ በመሆናቸው ለእሁዱ የኤምሬትስ ፍልሚያ እንደማይደርሱ ተገልጿል።
@man_united332