የዚርክዚ ዝውር እንደ ስህተት ተቆጥሯል !!
ባሳለፍነው ክረምት ከጣልያኑ ክለብ ቦሎኛ ክለባችንን የተቀላቀለው ጆሹዋ ዚርክዚ ህይወት በኦልድትራፎርድ እንዳሰበለት አልሆነም።
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የመጨረሻዎቹ ወራት አካባቢ ክለባችንን መቀላቀል የቻለው ተጨዋቹ በተጠበቀበት ደረጃም ብቃቱን ማሳየይ አልቻለም።
ይሄም አሁን ላይ የዩናይትድ ባለስልጣናት የኔዘርላንዳዊው አጥቂ ዝውውር ስህተት እንደሆነ ማሰብ መጀመራቸው ተገልጿል።
በዚህም ምክንያት ተጨዋቹ በቀሪው የውድድር አመት የተሻለ እንቅስቃሴ ማድረግ ካልቻለ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከክለባች ጋር ሊለያይ እንደሚችል ተጠቁሟል።
ዘገባው ከ ዘ አትሌቲክሱ ዴቪድ ኦርንስቴይን ተጠናከረ ።
@man_united332