ኮንቴ የመጀመሪያ ምርጫቸው ጋርናቾ ሆኗል
የናፖሊው አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ክለቡን ለመልቀቅ ለወሰነው ቪቻ ክቫርስኬሊያ ተተኪ እንዲሆን አሌሀንድሮ ጋርናቾን ማምጣት ይፈልጋል።
ዩናይትድ ከ ተጨዋቹ ዝውውር ቢያንስ 50 ሚሊዮን ፓውንድ የማግኘት እቅድ አላቸው።
የዘገባ ምንጫችን የጣሊያኑ ጋዜጠኛ አልፍሬዶ ፔዱላ ነው።
@man_united332