ፓራጓያዊው የማንቸስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚ ዲዬጎ ሊዮን ለምርመራ እና የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች መሆኑን ይፋ ለማድረግ በማንቸስተር ይገኛል.
$4m plus $1m ቀላል አድ ኦንስ እና ከ3.5 በላይ በሚደርስ ከባድ ሁኔታዎች ባሉበት አድ ኦንስ ከሳሮ ፖርቴኖ ተዘዋውሯል.
ዲዬጎ ሊዮን በወረሃ ሃምሌ ዩናይትድን 18 አመት ሲሞላው የሚቀላቀል ሲሆን፡ ሊዮን ወደ ፓራጓይ ማክሰኞ የሚመለስ ይሆናል። ተጫዋቹ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርትም እየወሰደ ነው።
(Fabrizio Romano]
@man_united332