ኩኮንኪ ትኩረት የሳበው ተጨዋች ነው !!
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ባሳለፍነው ህዳር የአካዳሚ ቡድናችንን ጨዋታ መመልከት ችለው ነበር።
በወቅቱ በነበራቸው ምልከታም በዚህ ወቅት ስማቸው በጉልህ እየተነሱ ካሉት ታዳጊዎቹ ቺዶ ኦቢ ማርቲን እና ጋብሬል ቢያንኬሪ ይልቅ ...
ተከላካዩ ጎድዊል ኩኮንኪ ትኩረታቸውን የሳበው ተጨዋች እንደሆነ ተገልጿል።
በሌላ ዜና አፍሪካዊቷ ሀገር ኮንጎ ጎድዊል ኩኮንኪ ለዋናው ብሄራዊ ቡድን እንዲጫወት ጥያቄ ለማቅረብ መዘጋጀቷ ተዘግቧል።
ዘገባው የስቴቨን ሬይልስተን ነው ።
@man_united332