ፖል ስኮልስ:- "ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከጉዳት አገግሞ ለጨዋታ ብቁ ቢሆን እንኳን ዳግም የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማሳካት በቂ አይደለም።"
"ቡድንህ የሊጉን ዋንጫ እንዲያሳካ የሚያስችል በቂ አቅም የለውም።"
ብሎ ለተናገረው ንግግር ሊቻ በኢንስታግራም ገፁ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል :-
"ይሄ የማይረባ ግለሰብ በጣም ብዙ እያወራ ነው፤ አርጀንቲና ቢመጣ ኖሮ እስካሁን በህይወት አይኖርም ነበር።" 😳
@man_united332