ፓትሪክ ዶርጉ በተፈጥሯዊው ቦታ ይሰለፋል !!
አዲሱ የክለባችን ፈራሚ ፓትሪክ ዶርጉ በኤፍ ኤ ካፑ ከሌሲስተር ሲቲ ጋር በተደረገው እና ተጨዋቹ የመጀመርያ ጨዋታውን በከወነበት መርሐ ግብር ....
ያለ ተፈጥሯዊ ቦታው ማለትም በቀኝ መስመር ተመላላሽ ቦታ ተሰልፎ መጫወቱ ይታወሳል ።
ሆኖም ተጨዋቹ በዚህ ሳምንት በተደረጉት መደበኛ የቡድን ልምምዶች ላይ የግራ መስመር ተመላላሽነት ሚናውን ወስዶ መሳተፉ ተዘግቧል።
ከዚህ በተጨማሪም ዲዮጎ ዳሎት በበኩሉ በቀኝ መስመር ተመላላሽነት ቦታ ልምምዶችን እያደረገ እንደሚገኝ ለካሪንግተን ቅርብ የሆኑ ምንጮች አመላክተዋል።
በዚህም መሰረት እሁድ ከቶተንሀም ሆትስፐር ጋር በሚደረገው መርሐ ግብር ፓትሪክ ዶርጉ በግራ መስመር ተመላላሽ ቦታው ላይ ተሰልፎ የሚጫወትበት እድል ሰፊ ነው ተብሏል።
@man_united332