ፖግባ በይፋ የመጫወት ፍቃድ አገኘ !!
ፈረንሳያዊው የክለባችን የቀድሞ አማካይ ፖል ፖግባ እግር ኳስ ዳግም እንዲጫወት ፍቃድ አግኝቷል።
ተጨዋቹ ከአበረታች ንጥረ ነገር በተያያዘ ላለፉት አራት ወራት ከእግር ኳስ ስፖርት ታግዶ እንደነበር የሚታወስ ነው።
አሁን ላይ ተጨዋቹ የአራት ወራት እግዱን በይፋ ያጠናቀቀ ሲሆን ዳግም እግር ኳስን መጫወት እንደሚችልም ተገልጿል።
ተጨዋቹ በአሁኑ ሰአት ከኮንትራት ነፃ ሆኖ የሚገኝ ሲሆን ክለባችንም አማካዩን ዳግም በአጭር ጊዜ ውል የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው በተደጋጋሚ ሲገለፅ ቆይቷል።
@man_united332 @man_united332