ማንችስተር ዩናይትዶች የአካዳሚው ፍሬ የሆነው እና ስኬታማ ጊዜን ለማሳለፍ እየተቸገረ የሚገኘውን ማርከስ ራሽፎርድ ለመሸጥ £40 ሚልዮን ፓውንድ ይፈልጋሉ።
ይህም የዝውውር መጠን የሚቀርብላቸው ከሆነ ተጨዋቹን ለመልቀቅ ፍቃደኛ ይሆናሉ ተብሏል።
[Chris Wheeler]
@man_united332
@man_united332
ይህም የዝውውር መጠን የሚቀርብላቸው ከሆነ ተጨዋቹን ለመልቀቅ ፍቃደኛ ይሆናሉ ተብሏል።
[Chris Wheeler]
@man_united332
@man_united332